1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያዉያን ኡምራ ተጓዦች ምሬት

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 26 2001

ወደ ሳውዲ አረቢያ ሀይማኖታዊ ጉዞ ከሚያደርጉት ሙስሊሞች ውስጥ ኢትዮጵያውያንም ይገኙበታል

https://p.dw.com/p/JNFC
መካሕምስል AP

የሮመዳን ፆም ሁለተኛ ሳምንት በመጋመስ ላይ ባለበት በያዝነው ሳምንት ከመላው ዓለም በርካታ የኡምራ ፀሎተኞች ወደ ሳውዲ አረቢያ እየገቡ ነው ። በሚቀጥሉት ሳምንታት ደግሞ ወደ ዚህች ሀገር የሚጎርፈው ምዕመን ቁጥር እየጨመረ ነው የሚሄደው ። ወደ ሳውዲ አረቢያ ሀይማኖታዊ ጉዞ ከሚያደርጉት ሙስሊሞች ውስጥ ኢትዮጵያውያንም ይገኙበታል ። ነብዩ ሲራክ ከጀዳ እንደዘገበው ከኢትዮጵያ ለፀሎት የሄዱ ምዕመናን የሆቴል ዝግጅት እና ሌሎች አስፈላጊ መሰናዶዎች አልተሟሉልንም ሲሉ ያማርራሉ ።

Nebiyu Sirak , Hirut Melesse

Negash Mohammed