የኢትዮጵያና የጀርመን የልማት ትብብር15 ጥር 2001ዓርብ፣ ጥር 15 2001በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሣደር ክላስ-ዲተር-ክኖፕ ልዑካንን በማስከተል በቅርቡ ደቡብ ኢትዮጵያን ጎብኝተዋል።https://p.dw.com/p/Gf7bምስል UN Photo/Rick Bajornasማስታወቂያልዑካኑ በኮንሶ ልዩ ወረዳና በጂንካ በጀርመን ዕርዳታ የሚንቀሳቀሱ የዕርሻ ልማት ፕሮዤዎችን ሲጎበኙ በስፍራው የተገኘው ጌታቸው ተድላም በአካባቢው አጠቃላይ ሁኔታ ላይ ሁለት ተከታታይ ዘገቦች ማቅረቡ አይዘነጋም። ዛሬም በጀርመን ዕርዳታ ስለሚንቀሳቀሰው የአካባቢው የዕርሻ ልማት የሚከተለውን ማጠቃለያ ዘገባ ልኮልናል።