1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮአይሁዳውያን ወደ እስራኤል ፍልሰት

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 13 2002

በጎንደር የሚገኙ ሰባት ሺህ ቤተ እስራኤላውያንን ወደ እስራኤል ለመውሰድ እየተደረገ ያለው ጥረት በጎ ምላሽ እያስገኘ መሆኑ ተገለጸ።

https://p.dw.com/p/OPq9
ምስል AP Graphics/DW Fotomontage

የኢትዮጵያ አይሁዳውያን ወደ እስራኤል እንዲፈልሱ ግፊት የሚያደርገው የኢትዮጵያውን አይሁዳውያን ጉባዔ በመባል የሚታወቀው ተቋም እንደገለጸው፡ የኢትዮጵያ አይሁዳውያን በቅርቡ ወደ እስራኤል እንደሚገቡ ተስፋ አድርጓል።

አበበ ፈለቀ
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሰ