የኢትዮቴሌኮም ክርክር ውሳኔ ማግኘት5 ነሐሴ 2003ሐሙስ፣ ነሐሴ 5 2003የፌዴራሉ አሠሪ እና ሠራተኞች ወሳኝ ቦርድ በከሳሽ የቴሌኮም ነባር ሠራተኞች ማህበር እና በተከሳሽ አዲሱ የኢትዮቴሌኮም አስተዳደር መካከል ለተነሳው ክርክር ዛሬ ነሀሴ አስራ ሁለት ቀን ውሳኔ ሰጠ።https://p.dw.com/p/RfUxምስል APማስታወቂያቦርዱ በሰጠው ውሳኔ መሰረት፡ ሁለቱም ወገኖች በገለልተኛ አደራዳሪ ፊት ቀርበው ችግራቸውን በድርድር መፍታት ይጠበቅባቸዋል። ታደሰ እንግዳው እንደዘገበው፡ ተቀናቃኞቹ ቡድኖች ውሳኔውን ተቀብለውታል። ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌ