የ«ኢቲዮ ቴሌ-ኮም» ና የቻይና ኩባንያዎች ስምምነት14 ነሐሴ 2005ማክሰኞ፣ ነሐሴ 14 2005ኢቲዮ ቴሌኮም ፣ ከፊል የቴሌኮሙዩኒኬሽን ማስፋፊያ ዕቅድ ማስፈጸሚያ የሚሆን 800 ሚሊዮን ዶላር የሚያስወጣ ውል፣ ZTE በሚል ምህጻር ከታወቀው የቻይና ኩባንያ ጋር ተፈራረመ። ቀደም ሲል፣ ከሌላው «ሁዋዌ» በሚል መጠሪያ ከታወቀውhttps://p.dw.com/p/19SPeምስል DW/Getachew Tedla Hailegiorgisማስታወቂያ የቻይና ኩባንያም ጋር ተመሳሳይ ስምምነት የተደረገ ሲሆን፤ ውሉ በአጠቃላይ፣ የአንድ ቢሊዮን 600 ሚሊዮን ዶላር ስምምነትን የሚመለከት ነው ። ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ሂሩት መለሰ ተክሌ የኋላ