የኢሳት የአጭር ሞገድ ራድዮ ስርጭት30 መስከረም 2004ማክሰኞ፣ መስከረም 30 2004የኢሳት የአጭር ሞገድ ራድዮ በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ በየቀኑ የአንድ ሰዓት ዝግጅት ማሰራጨት ጀመረ።https://p.dw.com/p/RqLUምስል APማስታወቂያ ወደ ኢትዮጵያ የቴሌቪዥን ስርጭትም ያለው ኢሳት አሁን የራድዮ ስርጭት ስለጀመረበት ሁኔታ አርያም ተክሌ ኔዘርላንድስ የሚገኙትን የኢሳት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክንፉ አሰፋን አነጋግራቸዋል። አቶ ክንፉ ኢሳት በአሁኑ ጊዜ በተጨማሪ የራድዮ ፕሮግራም ለመጀመር የተነሳበትን ምክንያት ሲያስረዱ እንዲህ ነበር ያሉት። አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሰ