የኢሰመጉ አቤቱታና የችሎት ዉሎ25 ጥር 2004ዓርብ፣ ጥር 25 2004በይግባኝ ባይ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤና በመልስ ሰጪ ተከሳሽ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ማኅበራት ኤጀንሲ መሃል የተጀመረዉን ክርክር ዛሬ ለዉሳኔ የቀጠረዉ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፤ ሰበር ሰሚ ችሎት ዉሳኔዉን ለሌላ ቀን ቀጠረ።https://p.dw.com/p/13wgQምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ ከታህሳስ 29 ቀን 2002ዓ,ም ጀምሮ ከስምንት ሚሊዮን ብር በላይ በበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ እግድ የተጣለበት ኢሰመጉ፤ ህልዉናዉን እየተፈታተነዉ እንደሚገኝ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ በላከልን ዘገባ ጠቁሟል። ታደሰ እንግዳዉ ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ