1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢራን የአቶም ሳይንቲስት የተገደሉበት መንስዔ

ሐሙስ፣ ጥር 3 2004

የኢራን የአቶም ሳይንቲስት ለተገደሉበት መንስዔ ተጠያቂዎቹ ዮናይትድ እስቴትስ እና እስራኤል ናቸው ትላለች ኢራን።

https://p.dw.com/p/13iO9
የ 32 ዓመቱ የአቶም ሳይንቲስት - ሞስጠፋ አህመዲ ሮሳንምስል FARS

ትናንት በኢራን መዲና ቴህራን በተጣለ የፈንጂ ጥቃት መኪናቸው ዉስጥ የነበሩ አንድ የአቶም ሳይንቲስት መገደላቸውንና አብረዋቸው የነበሩ ሌሎች ሁለት ተሳፋሪዎች መቁሰላቸውን የአገሪቱ የመገናኛ ብዙኋን ገልጿል። ለዚህ ጥቃት ተጠያቂዎቹ ዮናይትድ እስቴትስ እና እስራኤል ናቸው ትላለች ኢራን።  ቻይና- በኢራን ላይ የተጣለውን ማዕቀብ እንደማትደግፍ ስትገልፅ  በሌላ በኩል ጃፓን -ከዪናይትድ እስቴትስ እና ሌሎች አገሮች ጎን ለመቆም ወስናለች። ለዝርዝሩ ልደት አበበ