የኢራቅ ወረራ ፍፃሜና ኦባማ26 ነሐሴ 2002ረቡዕ፣ ነሐሴ 26 2002የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳት ባራክ ኦባማ ሐገራቸዉ ከሰባት አመት በፊት በኢራቅ ላይ አዉጃዉ የነበረዉ ወረራ ትናንት ማምሻ በይፋ ማብቃቱን አወጁ።https://p.dw.com/p/P1u1ምስል APማስታወቂያ ኦባማ ለሕዝባቸዉ በተላለፈ የቴሌቪዥን በንግግራቸዉ የኢራቅ የዉጊያ ዘመቻ ሙሉ በሙሉ ተጠናቅቋል።ከእንግዲሕ የመንግሥታቸዉ፥ የጦራቸዉና የሕዝባቸዉ ትኩረት አፍቃኒስታን የመሸጉ አሸባሪዎችን መዋጋት እና የሐገሪቱ ምጣኔ ሐብት እንዲያንሠራራ መጣር ነዉ። አበበ ፈለቀ፤ ነጋሽ መሐመድ ሸዋዬ ለገሠ