የኡጋንዳ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ29 ጥቅምት 2003ሰኞ፣ ጥቅምት 29 2003ኡጋንዳ እ.ጎ.አ በ 2011 ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ታካሂዳለች ። ለዚሁ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሀገሪቱን ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒን ጨምሮ 8 ዕጩ ተወዳዳሪዎች የምርጫ ዘመቻ ጀምረዋል ።https://p.dw.com/p/Q1oyፕሬዝዳንት ሙሴቬኒምስል APማስታወቂያ ከዕጩ ተወዳዳሪዎቹ አንዱ ግን የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን በአዳዲስ አባላት እስካልተተኩ ድረስ ቅስቀሳውን አልጀምርም ማለታቸው ምርጫውን ከከዚህ ቀደሞቹ የኡጋንዳ ምርጫዎች አወዛጋቢ ሳያደርገው እንደማይቀር ከወዲሁ አስግቷል ። አሌክስ ጊታ ሂሩት መለሰ ሸዋዬ ለገሠ