የአ ጎ አ አባል ሀገራት ምክክር በአዲስ አበባ6 ነሐሴ 2005ሰኞ፣ ነሐሴ 6 2005ዩኤስ አሜሪካ እና አፍሪቃ፣ «አፍሪካን ግሮውትስ ኤንድ ኦፖርቹኒቲ አክት» በምሕፃሩ «አ ጎ አ» በሚል ውል ባነቃቁት የንግድና የኤኮኖሚ ትብብር ዛሬ በአዲስ አበባ ምክክር ማካሄድ ጀመሩ።https://p.dw.com/p/19OB6ምስል Getty Imagesማስታወቂያ በዚሁ በአፍሪቃ ህብረት በተከፈተው የሁለት ቀናት ጉባዔ ላይ የ39 አፍሪቃ ሀገራት የንግድ ሚንስትሮች፣ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ እና የዩኤስ አሜሪካ የንግዱ ዘርፍ ተጠሪ ማይክል ፍሮማን ተሳታፊዎች ናቸው። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ