የአ/አበባ እና የዋሽንግተን ዲሲ እህትማማች ከተሞችነት3 ታኅሣሥ 2006ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 3 2006አዲስ አበባ እና ዋሽንግተን ዲሲ እህትማማች ከተሞች ሆኑ። ሁለቱ ከተሞች ይህን የሚ,ለከተውን ስምምነት ትናንት በዩ ኤስ አሜሪካ የዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ተፈራርመዋል። ስምምነቱ የኤኮኖሚ፣ የትምህርት እና የልማቱን ትብብር ይበልጥ የሚያጠናክር ፣ የልምድ ልውውጥ እንዲኖር የሚያደርግ መሆኑ ተገልጾዋል።https://p.dw.com/p/1AXxJምስል DW/A. Felekeማስታወቂያ አበበ ፈለቀ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ