የአፍጋኒስታን የፓርላማ ምርጫ ዝግጅት7 መስከረም 2003ዓርብ፣ መስከረም 7 2003ነገ ይጀመራል ተብሎ ለሚጠበቀው የአፍጋኒስታን የምክር ቤት አባላት ምርጫ ቅድመ ዝግጅቶች በመጠናቀቅ ላይ ናቸው ።https://p.dw.com/p/PFBUየሴት ተወዳዳሪዎች ምሰልምስል APማስታወቂያይሁንና ባላፉት ሁለት ቀናት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የሀሰት የምርጫ ካርዶች መሰራጨታቸው በምርጫው ና በውጤቱ ላይ ውዝግብ እንዳያስነሳ አስግቷል ። የፀጥታ አለመረጋጋት የምርጫው ዕንቅፋት ይሆናል የሚል ግምትም አለ ። በሌላም በኩል ምርጫው ለሌላ ጊዜ እንዲተላለፍም ጥያቄዎች እየቀረቡ ነው ። ነብዩ ሲራክ ከጅዳ ዝርዝሩን ልኮልናል ። ነብዩ ሲራክ ፣ ሂሩት መለሰ ነጋሽ መሐመድ