የአፍሪቃ የአቅም ግንባታ ድርጅት እና ስራው21 ሚያዝያ 2002ሐሙስ፣ ሚያዝያ 21 2002ለአፍሪቃ የተቋቋመው የአቅም ግንባታ ድርጅት በምህጻሩ ኤ ሲ ቢ ኤፍ በአፍሪቃ ሁለት መቶ ሀያ ሶስት ፕሮዤዎች በማካሄድ ላይ መሆኑን የድርጅቱ ዋና ጸሀፊ ዶክተር ፍራኒ ሎውቲየ አስታወቁ።https://p.dw.com/p/N9Riምስል DWማስታወቂያ ከነዚህ ፕሮዤዎች መካከልም ሶስቱ የሚገኙት በኢትዮጵያ ነው። ድርጅታቸው በአህጉሩ ስለሚያካሂደው ተግባር ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዶክተር ሎውቲየን አነጋግሮዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌተክሌ የኋላ