የአፍሪቃ የሽምግልና ታዛቢዎች ቡድን የስልጣን ርክክብ6 መስከረም 2007ማክሰኞ፣ መስከረም 6 2007የአፍሪቃ የሽምግልና ታዛቢዎች ቡድን በአፍሪቃ አዳራሽ የስልጣን ርክክብ አደረገ። የአዲሱ አባላት በሀገራቱ መሪዎች ስማቸዉ በተጠቆመዉ መሰረት የስልጣን ርክክቡ ተከናዉኖ፤https://p.dw.com/p/1DDX5ምስል Imagoማስታወቂያ በቀጣይ ስራቸዉን ለማከናወን ጉባኤአቸዉን በዝግችሎት በማከናወን ላይ እንደሚገኙ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ ያደረሰን ዘገባ ያመለክታል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አዜብ ታደሰ አርያም ተክሌ