የአፍሪቃ የመሪዎች ጉባኤ ማጠቃለያ
እሑድ፣ ጥር 24 2007ማስታወቂያ
24ተኛው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለክፍለ ዓለሙ የሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ቅድሚያ ትኩረት በመስጠት ዓርብ ቅዳሜ ጥር 22 ቀን 2007 ዓ. ም.አዲስ አበባ ውስጥ ጀምሮ ቅዳሜ ዕለት ተጠናቋል። በጉባኤው ኢቦላ፣ ቦኮ ሃራም፣ ሶማሊያ፣ ደቡብ ሱዳንን የተመለከቱና ሌሎች ጉዳዮች ተነስተዋል። የጉባኤውን ማጠቃለያ የሚመለከት ዘገባ ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶት ስለሺ