1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ውጭ ጉዳይ ሚንሥትሮች ጉባኤ በአሜሪካ 

ዓርብ፣ ኅዳር 8 2010

የአፍሪቃ ኅብረት እና የብዙ የአፍሪቃ ሃገራት ውጭ ጉዳይ ሚንሥትሮች ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ዛሬ ጉባኤ ተቀምጠዋል።

https://p.dw.com/p/2nphq
Rex Tillerson
ምስል picture-alliance/AP Photo/J. Martin

Ber. DC (Africa and US summit) - MP3-Stereo

የአፍሪቃ ኅብረት እና የብዙ የአፍሪቃ ሃገራት ውጭ ጉዳይ ሚንሥትሮች ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ዛሬ ጉባኤ ተቀምጠዋል። ዛሬ እና ነገ የሚከናወነውን ጉባኤ አስመልክቶ  ሰሞኑን በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንሥትር የአፍሪቃ ጉዳዮች ተጠባባቂ  ምክት ተጠሪ የኾኑት አምባሳደር ዶናልድ ያማማቶ ለጋዜጠኞች  ማብራሪያ ሰጥተው ነበር። የጉባኤው አንደምታ እና ሌሎች ጉዳዮችን  በተመለከተ የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን መክብብ ሸዋ አንድ የፖለቲካ ሳይንስ ባለሞያን አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል። 

መክብብ ሸዋ 
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ኂሩት መለሰ