1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ካቶሊካዉያን ሲኖዶስ

ሰኞ፣ መስከረም 25 2002

ለሶስት ሳምንታት የሚዘልቀዉ የአፍሪቃ ክፍለ ዓለም የካቶሊካዉያን ጳጳሳት ሲኖዶስ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ቤኔዲክት 16ኛ ሊቀ መንበርነት ዛሬ ረፋዱ ላይ በቫቲካን ተጀምሯል።

https://p.dw.com/p/JyKR
ጳጳሳቱ በቫቲካንምስል AP

ለሁለተኛ ጊዜ የሚካሄደዉ ይህ የአፍሪቃ ካቶሊካዉያን ጳጳሳት ሲኖዶስ «የአፍሪቃ ቤተክርስቲያን በእርቅ፤ ፍትህና ሰላም አገልግሎት» በሚል መሪ ሃሳብ የሚካሂድ ሲሆን በጉባኤዉ ጅማሬ ዋዜማ ትናንት ጠቅላላ የአፍሪቃ ጳጳሳትና በርካታ ምዕመናን በተገኙበት በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ቤኔዲክት የተመራ ስርዓተ ቅዳሴ ተከናዉኗል።

ተኽለእግዚ ገ/ኢየሱስ/ሸዋዬ ለገሠ/

ተክሌ የኋላ