የአፍሪቃ ኅብረት 54ኛ ዓመት ምስረታን የተመለከተ ትርዒት
ማክሰኞ፣ ግንቦት 22 2009ማስታወቂያ
የአፍሪቃ ኅብረት የተመሰረተበትን 54 ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ አንዲት ጀርመናዊትና ኢትዮጵያዊት ጋዜጠኛ አዲስ አበባ ውስጥ በኅብር ባህላዊ አዳራሽ ባለፈው ሳምንት ትርዒት አቅርበዋል። የዶይቼ ቬሌ አካዳሚ ባልደረባ ጀርመናዊትዋ ሳንድራ ቫን ኤዲግ ላለፉት 15 ዓመታት በአፍሪቃ ኅብረተሰብ ጥናትና ምርምር ላይ የተሰማራች ጋዜጠኛ ናት። በሸገር ራድዮ የሙዚቃ ፕሮግራም አቅራቢ ቀፀላ ሰይፉ ጀርመናዊቷን ጋዜጠኛ ከምዕራብ አፍሪቃ ወደ ኢትዮጵያ በመጋበዝ ትርኢቱን በጋራ አቅርበዋል ። ዝርዝሩን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ኂሩት መለሰ