1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ኅብረትና ሠማያዊ ፓርቲ

ቅዳሜ፣ ግንቦት 17 2005

የአፍሪቃ ኅብረት የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት በሚል የተመሰረተበትን 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል በማክበር ላይ ይገኛል። ስለ ክብረበዓሉ መክፈቻ ይዘትና በሠማያዊ ፓርቲ በኩል የአፍሪቃ ኅብረት ፅህፈት ቤት ፊት ለፊት ለዛሬ ተቀጥሮ ስለነበረው ሠላማዊ ሠልፍ ጥያቄዎችን አካተናል።

https://p.dw.com/p/18dyl
የአፍሪቃ ኅብረትና ሠማያዊ ፓርቲ
የአፍሪቃ ኅብረትና ሠማያዊ ፓርቲምስል picture-alliance/dpa

የአፍሪቃ ኅብረት የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት በሚል የተመሰረተበትን 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል በማክበር ላይ ይገኛል። ስለ ክብረበዓሉ መክፈቻ ይዘትና በሠማያዊ ፓርቲ በኩል የአፍሪቃ ኅብረት ፅህፈት ቤት ፊት ለፊት ለዛሬ ተቀጥሮ ስለነበረው ሠላማዊ ሠልፍ ጥያቄዎችን አካተናል። ስቱዲዮ ከመግባቴ ጥቂት ቀደም ብሎ ነበር የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስን ያናገርኩት፤ የወርቅ ኢዮቤሊዮ መክፈቻ ስነስርዓቱ ምን ገጽታ እንደነበረው በማውሳት ይንደረደራል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ማንተጋፍቶት ስለሺ