1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ተጠባባቂ ሰላም አስከባሪ ኃይል

ሰኞ፣ ጥቅምት 1 2008

በተለያዩ የአፍሪቃ ህብረት አባል ሀገራት ተጠባባቂ የሰላም አስከባሪ ኃይል በመደራጀት ላይ ይገኛል።

https://p.dw.com/p/1GmtU
Symbolbild Ruanda Militär Karenzi Karake verhaftet
ምስል Getty Images/AFP/E. Musoni

[No title]

ይህ ኃይል በአፍሪቃ የሰላም መደፍረስ በሚስተዋልባቸው እና የጦርነት አፋፍ ላይ ባሉ ሀገራት አረመረጋጋቱ እንዳይባባስ አስቀድሞ የማከላከል ሚና ይኖረዋል። ለዚሁ የአፍሪቃ የሰላም አስከባሪ ፈጣን ዝግጁ ኃይል ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በደቡብ አፍሪቃ የስምሪት ስልጠና ይሰጣል። ዝርዝሩን የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ