የአፍሪቃ መሪዎች የተስማሙበት በወንጀል የማያስጠይቅ መብት4 ሐምሌ 2006ዓርብ፣ ሐምሌ 4 2006ከ15 ቀናት በፊት በማላቦ ኢኳቶሪያል ጊኒ በተደረገዉ የአፍሪቃ መሪዎች ጉባኤ የሰብዓዊና የሕዝብ መብት ጉዳይ ላይ በተወያዩበት ርእስ ለማብራሪያ ያህል በአፍሪቃ ሕብረት የሕግ መምሪያ ኃላፊዉ ፕሮፌሰር ቪንሰንት ሜኺዮሌ መግለጫ ሰጥተዋል።https://p.dw.com/p/1CbVyምስል Reutersማስታወቂያ ቀደም ባለዉ ጊዜ በዛ ያሉ የአፍሪቃ ሃገራት መሪዎች ዓለም ዓቀፍ የጦር ወንጀለኞች ጉዳይ ተመልካች ፍርድ ቤት (ICC) አባላት ነበሩ። ፍርድ ቤቱ በጦር ወንጀልና በዘር ማጥፋት ጥፋተኞች ያላቸዉ መሪዎች ባለመታጣታቸዉ አባልነታቸዉን ሠርዘዉ ለመዉጣት ያንገራገሩ ብዙዎች ናቸዉ። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ