1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ መሪዎች ልዩ ጉባኤ ፍፃሜና ጋዳፊ ሥልጣን የያዙበት 40ኛ አመት

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 26 2001

ጉባኤው ላይ የተገኙት የአፍሪቃ ህብረት አባል ሀገራት መሪዎች የሊቢያው መሪ የሞአመር ጋዳፊን 40 ኛ ዓመት የስልጣን ዘመን አክብረዋል

https://p.dw.com/p/JNDy
የ40ኛዉ ዓመት ምልክትምስል AP/Montage DW

የአፍሪቃ መሪዎች ትናንት ትሪፖሊ ሊቢያ ውስጥ ያካሄዱት ልዩ ጉባኤ በአፍሪቃ ለሚከሰቱ ቀውሶች ግጭቶች አስቸኳይ መፍትሄ መሻት የተመለከተ የድርጊት መርሀ ግብር በማውጣት ተጠናቋል ። በዚሁ መርሀ ግብር ላይ በሶማሊያ በሰላም ማስከበር ተልዕኮ ላይ ለሚገኘው የአፍሪቃ ህበረት ሰላም አስከባሪ ኃይል ወታደሮችን ለማዋጣት የተስማሙ ሀገራት ቃላቸውን እንዲያከብሩ ተጠይቀዋል ። ጉባኤው ላይ የተገኙት የአፍሪቃ ህብረት አባል ሀገራት መሪዎች የሊቢያው መሪ የሞአመር ጋዳፊን 40 ኛ ዓመት የስልጣን ዘመን አክብረዋል ። ዝርዝሩን ጌታቸው ተድላ ያቀርብልናል ።፡

Agenturen/Getachew Tedla,Hirut melesse

Negash Mohammed