የአፍሪቃ ሕብረት ጉባኤ ፍፃሜ
ማክሰኞ፣ ጥር 25 2002ማስታወቂያ
ካለፈዉ እሁድ ጀምሮ አዲስ አበባ ዉስጥ ሲካሄድ የቆየዉ የአፍሪቃ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ ተጠናቅቋል።ጉባኤዉ በተለይ ሱዳንና ሱማሊያን የሚያብጠዉን ግጭትና ጦርነት ለማስወገድ አባል ሐገራት መዉሰድ በሚገባቸዉ እርምጃዎች ላይ በሰፊዉ መክሮ ዉሳኔዎችም አሳልፏል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን የሕብረቱን የሰላምና የፀጥታ ምክር ቤት ኮሚሽነር ራምታነ ላማምራምን አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።
ሥለ ጉባኤዉ ሒደት ደግሞ ተክሌ የኋላ የአዲስ አበባዉን ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉን በስልክ አነጋግሮት ነበር።
Getachew Tedla
Tadesse Engdaw
Tekle Yewhala
Negash Mohammed