የአፍሪቃ ሕብረት የዕድሜ ባለፀጎች ደንብ
ሐሙስ፣ መስከረም 5 2009ማስታወቂያ
የአፍሪቃ ሕብረት የዕድሜ ባለፀጎችን መንከባከብ፤በሕብረተሰቡ ዉስጥ የሚኖራቸዉን ተቀባይነትና ተሳትፎ ማሳደግ፤ እንዲሁም መብታቸዉን ማስከበር ይችላል ያለዉን ደንብ ከትናንት በስቲያ አፀደቀ።የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዘላቂ እድገት ግብ (SDG) በተባለዉ ዕቅዱ የአዛዉንቶች መብቶች የሚከበሩባቸዉን ስልቶች ቀይሷል።የአፍሪቃ ሕብረት ትናንት በፊርማ የተቀበለዉ ደንብ በዓለም አቀፉ ድርጅት ዕቅድ የተካተተዉ ሥልት አካል ነዉ።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባ አለዉ።
ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
አርያም ተክሌ