የአፍሪቃ ሕብረት የሚስትሮች ስብሰባ22 ጥር 2001ዓርብ፣ ጥር 22 2001በትናንትናው ዕለት አዲስ አበባ ላይ የተከፈተው የአፍሪቃ ሕብረት የሚኒስትሮች ስብሰባ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል።https://p.dw.com/p/GkEJየአፍሪቃ ሕብረትምስል DW /Maya Dreyerማስታወቂያስብሰባው በፖለቲካው ዘርፍ የሱዳንን፣ የጊኒንና የማዳጋስካርን ሁኔታ ሲያጤን በኤኮኖሚው በኩል ደግሞ የወቅቱ የፊናንስ ቀውስና የሕብረቱ መንግሥት ምሥረታም ጉዳይ ይገኝታል። ጌታቸው ተድላ በዚሁ በአፍሪቃ መንግሥት ምሥረታ ረገድ የኢትዮጵያ ሚና ምን እንደሆነና በሶማሊያም ጉዳይ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ስዩም መሥፍንን አነጋግሮ የላከው ዘገባ የሚከተለው ነው። ◄ Mekonen, Mesfin