የአፍሪቃ ህዝብ ቁጥር መጨመር እና ችግሮቹ
ማክሰኞ፣ መስከረም 21 2006ማስታወቂያ
ከዚህ ውስጥ 43 ከመቶው እድሜው ከ15 ዓመት በታች ነው። ከአሳሳቢው የአፍሪቃ ህዝብ ቁጥር እድገት ጋር በተያያዘ ለቀጣዩ ጎርጎሮሳውያን ዓመት ውሳኔዎችን ለማፅደቅ ፖለቲከኞች እና ባለሙያዎች አዲስ አበባ ውስጥ በመወያየት ላይ ይገኛሉ። ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ እንደሚያስረዳው፤ የወጣት ስራ አጥነት በአፍሪቃ ትልቅ ችግር ሆኗል። በኢትዮጵያም የህዝብ ቁጥር መጨመር አያያዥ ችግሮችን ይዞ መምጣቱ አይቀርም። ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የባለሙያዎችን አስተያየትን አካቶ የሚከተለውን አጭር ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ልደት አበበ
ጚሩት መለሰ