1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ሀገራት እና የግብርናው ዘርፍ ግምገማ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 17 2005

የአፍሪቃ ህብረት አባል ሀገራት በግብርናው ዘርፋቸው ላይ የተቀመጠውን የምዕተ ዓመቱን የልማት ግብ ለማሳካት ስለሚቻልበት ጉዳይ ለመምከር የሶስት ቀናት ጉባዔ ጀምረዋል።

https://p.dw.com/p/184W7

ሀገራቱ በተለይ ግብርናን ማዕከል ያደረገውን ኤኮኖሚያቸውን ለማነቃቃት የተቀረጸውን የአጠቃላይ የአፍሪቃ የግብርና ልማት መርሀግብር ምን ያህል ዕውን ለማድረግ ያስችላል ያሉትን ተሞክሮ ሀሳብ ተለዋውጠዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ