1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃውያን ጤና ጥበቃ ሚንስትሮች ጉባዔ

ሐሙስ፣ የካቲት 17 2008

የአፍሪቃ የጤና ጥበቃ ሚንስትሮች ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ያካሄዱት ጉባዔ ዛሬ ተጠናቀቀ። ሚንስትሮቹ በተለይ ትኩረት ሰጥተው የተወያዩት ማጅራት ገትርን የመሳሰሉትን ገዳይ በሽታዎች በክትባት ማስወገድ ስለሚቻልበት ጉዳይ ነበር።

https://p.dw.com/p/1I2P7
Ministerkonferenz für die Immunisierung in Afrika
ምስል DW/G. Tedla

[No title]

እንደ የዓለም ጤና ጥበቃ ድርጅት ዘገባ፣ አፍሪቃ ዉስጥ ክትባት የሚያገኙ ልጆች ቁጥር ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ በመሄድ ላይ ቢሆንም፣ ክትባት ገና ለሁሉም እየተዳረሰ አይደለም።


ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ