የአፍሪቃና የቻይና ንግድና ምጣኔ ሀብት- ነክ የትብብር መድረክ፤18 መስከረም 2003ማክሰኞ፣ መስከረም 18 2003የአፍሪቃና የቻይና የንግድ ግንኙነትhttps://p.dw.com/p/PP2Sየቻይናና የአፍሪቃ ትብብር አርማምስል APማስታወቂያ የአፍሪቃና የቻይና ንግድና ምጣኔ ሀብት ነክ የትብብር መድረክ ፣ ዓለም አቀፍ ጉባዔ ሲከፈት በማደግ ላይ ያሉ የአፍሪቃ አገሮች በትብብብር ከማትረፍ ይልቅ ተጎጂዎች መሆናቸው ተነግሮአል። ለዝርዝሩ ታደሰ እንግዳው--- ታደሰ እንግዳው ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ