ሱልጣን ሐንፍሬይ አሊ ሚራህ2 ጳጉሜን 2008ረቡዕ፣ ጳጉሜን 2 2008የአፋር ሱልጣን ሐንፍሬይ አሊ ሚራህ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ «የሚያሳስብ ነው» ሲሉ ተናገሩ።https://p.dw.com/p/1JxHoምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የአፋር ሕዝብ ባህላዊ መሪ የሆኑት ሱልጣን ሐንፈሬይ አሊ ሚራህ አሁን በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለው መንግስት ከሕዝብ ጋር ውይይት ሊያደርግ ይገባል ብለዋልም። በብራስል በተካሄደው የአፋር አመታዊ ጉባኤ ላይ የተገኙት ሱልጣን ለዶይቼ ቬለ ቃለ ምልልስ ሰጥተዋል። ገበያው ንጉሴ እሸቴ በቀለ ነጋሽ መሐመድ