1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአድዋ ቤተ መዘክር

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 9 2006

በአንድ ባለሃብት በመቶ ሚሊዮን ብር ወጪ በመሰራት ላይ ያለው ይኽው ግንባታ በሥራ ሂደት ብዙ ውጣ ውረዶች ቢገጥሙትም ግንባታው እየተካሄደ መሆኑን የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሃንስ ገብረ እግዚአብሄር ዘግቧል ።

https://p.dw.com/p/1BkQf
Feier 118. Schlacht von Adua
ምስል Getachew T. Haile-Giorgis

በአድዋ ከተማ የአድዋን ታሪክ ቤተ መዘክር ፣ የኢትዮጵያ የታሪክ ምርምር ማዕከልና ቤተ መፃህፍት የሚያካትት ህንፃ ግንባታ 50 በመቶ መጠናቀቁ ተገለፀ ። በአንድ ባለሃብት በመቶ ሚሊዮን ብር ወጪ በመሰራት ላይ ያለው ይኽው ግንባታ በሥራ ሂደት ብዙ ውጣ ውረዶች ቢገጥሙትም ግንባታው እየተካሄደ መሆኑን የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሃንስ ገብረ እግዚአብሄር ዘግቧል ። ባለሃብቱ ብዙዎች ጥናትና ምርምር ለመጀመር በጉጉት የሚጠብቁትን የህዝብ ንብረት የሚሉትን ይህን ግንባታ ከፍፃሜ ለማድረስ በመጣር ላይ መሆናቸውን አስታውቀዋል ። ዝርዝሩን ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሄር አዘጋጅቶታል ።

Dawit G/egziabher
ምስል DW/Y. Gebreegziabher

ዮሃንስ ገብረ እግዚአብሄር

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ