የአዲስ ዓመት ክብረ በዓል ወግ3 መስከረም 2007ቅዳሜ፣ መስከረም 3 2007እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ ፤ እንቁጣጣሽ በየዓመቱ ያምጣሽ ብለናል በድጋሚ፤ ለመሆኑ የዘመን መለወጫ እንቁጣጣሽ ትርጉሙ ምን ይሆን ፤ በክብረ በዓሉ ወቅት የሚከናወኑትስ ሃይማኖታዊ ባህላዊ ማህበራዊ ክንዋኔዎችስ እንዴት ይታያሉ፤https://p.dw.com/p/1DBqlማስታወቂያ