1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዲስ ዓመት አከባበር

ማክሰኞ፣ መስከረም 2 2004

በትግራይ ርእሰ ከተማ በመቀሌ የአዲስ ዓመትን በዓል አከባበር የተከታተለው ፣ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ፤ እንቁጣጣሽ ፣ በተለያዩ ዝግጅቶች ጭምር መከበሩን ገልጾልናል።

https://p.dw.com/p/RlC9
እንኳን አደረሳችሁምስል AP

ለእስታዲየም ግንባታ የሚሆን ነው፣ በማለት፣ ከቤት ቤት እየተዘዋወሩ ቆዳ ሲሰበስቡ የዋሉ የቀበሌ አመራር አባላትና ፖሊስ ተግባር ግን ዮሐንስ እንደታዘበው ፤ በዓል አክባሪዎችን ያስደሰተ አይመስልም።

------------------------------------------------------------------------------ በዓለም ዙሪያ በተለያዩ አገሮች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ፣ በትውልድ ሀገራቸው እንደሚደረገው ሁሉ ፤ እነርሱም አዲስ ዓመትን እንዳመቸ ለማክበር መጣራቸው አልቀረም። አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ በዚያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን የአዲስ ዓመት አቀባበል የተመለከተ ዘገባ ልኮልናል

-----------------------------------------------------------------------------

የአውዳመቱ ዋዜማ በጀርመን በኮሌኝ ከተማ እንዴት እንደተከበረ ለመመልከት ልደት አበበ ቅዳሜ ማምሻውን ወደ አንድ የኢትዮጵያውያን ምግብ ቤት አምርታ ነበር።

------------------------------------------------------------------------------

በሳውዲ የበዓሉ አካባበር ምን እንደሚመስል ደግሞ ነብዩ ሲራክን ጠይቀናል ።

ዩሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
አበበ ፈለቀ
ልደት አበበ

ነብዩ ሲራክ
ተክሌ የኋላ
ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ ዘገባዎች አሳይ