የአዲስ አበባ ጡረተኞች ማህበር
ዓርብ፣ ኅዳር 13 2006ማስታወቂያ
የሚያገኙት የጡረታ ገንዘብ ካለው የኑሮ ውድነት ጋር ፍፁም አልመጣጠን እንዳላቸው በርካታ ጡረተኞች ይገልፃሉ። ለጡረተኞች የሚቻለውን ማህበራዊ እና ምጣኔ ሀብታዊ ድጋፍ ለመስጠት በግል በተቋቋመው የአዲስ አበባ ጡረተኞች ማህበር ብቻ በአሁኑ ሰዓት 20 000 የሚጠጉ የጡረተኛ አባላት ይገኛሉ። ይህም ማህበር በአሁኑ ሰዓት ማህበሩ ጥቅም ማስገኛ ምንጮችን በመፍጠር ጡረተኞቹ ድጋፍ የሚያገኙበትን መንገዶች በማፈላለግ ላይ እንደሚገኝ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያስረዳል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ሂሩት መለሰ