የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የዘንድሮው የምረቃ ሥነ ሥርዓት
ሰኞ፣ ሐምሌ 2 2004ማስታወቂያ
8,862 ተማሪዎችን ከ 169 በላይ በሆኑ የትምህርት መስኮች፤ በመጀመሪያ፤ በሁለተኛና በዶክትሬት ዲግሪ አሥመርቋል። ይሁንና ይኸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋም፤ ታደሰ እንግዳው በዘገባው ላይ እንዳመለከተው፣ በጥናትና ምርምር ረገድ ችግር አረንቋ ውስጥ የገባውን የሀገሪቱን የትምህርት ጥራት ማስጠበቅ አልቻለም የሚል ትችት ቀርቦበታል። ስለሆነም በአፋጣኝ ራሱን መለወጥ እንዳለበት ተመልክቷል። የዘንድሮውን የተማሪዎች ምረቃ ሥነ ሥርዓት መንስዔ በማድረግ አጠናቅሮ የላከልን ዘገባ እንሆ--
ታደሰ እንግዳው
ተክሌ የኋላ
ሸዋዬ ለገሠ