የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጽዳት ሠራተኞች መባረር8 ነሐሴ 2006ሐሙስ፣ ነሐሴ 8 2006የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ ፋክልቲ 38 የጽዳት ሠራተኞችን አሰናበተ። ካላንዳች ማስጠንቀቂያ እና ምክንያት ከሥራ መባረራቸውን ለዶይቸ ቬለ ያስታወቁት ሴቶች በዚህ ምክንያት ትልቅ ችግር ውስጥ መውደቃቸውን ገልጸዋል።https://p.dw.com/p/1Cuoiምስል DWማስታወቂያ ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ