1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዲስ አበባ ዩኑቨርሲቲ ተማሪዎች ዉሎ

ረቡዕ፣ የካቲት 30 2008

በኦሮሚያ ክልል ፖሊስ አጠናክሮታል ያሉትን የኃይል ርምጃ የመቃወም እንቅስቃሴ የተካሄደበት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ የተረጋጋ መሆኑን ለመረዳት ተችሏል።

https://p.dw.com/p/1IA3o
Hauptcampus der Universität Addis Abeba AAU
ምስል DW

[No title]

አካባቢዉን የተመለከተዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ተማሪዎች ወደዩኒቨርሲቲዉ ግቢ ሲገቡና ሲወጡ መመልከቱን ገልፆልናል። ስቱዲዮ ከመግባታችን አስቀድሞ ዮሐንስን ስለሁኔታዉ በስልክ ጠይቄዉ ነበር።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሀመድ