1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዲስ አበባ ወንዞች መበከል

እሑድ፣ ጥር 3 2007

በአዲስ አበባ የመኪና ጋራዦች፤ነዳጅ ማደያዎች እና ፋብሪካዎች በመበራከታቸው ለከተማዋ ወንዞች ችግር ሆኗል። ተረፈ-ምርታቸውን እና ፍሳሻቸውን ወደ ወንዞቹ በመልቀቅ እንደሚበክሉም ይነገራል።

https://p.dw.com/p/1EIcf
Belgien Entwässerungsgraben in den Marschen des Flusses Ijser
ምስል DW/B, Riegert

የከተማዋ ነዋሪዎችም በተለያዩ ምክንያቶች ደረቅ እና ፍሳሽ ቆሻሻዎችን ወደ ወንዞቹ ይጥላሉ። ወንዞቹን ለማጽዳት በተለያዩ ጊዜዎች የተጀመሩ ፕሮጀክቶች እስካሁን ያመጡት ለውጥ የለም።የዛሬው የውይይት መድረክ የአዲስ አበባ ወንዞች ያሉበትን ሁኔታ ይዳስሳል። ውይይቱን እሸቴ በቀለ መርቶታል።ከእንግዶቹ ጋር መልካም ቆይታ።

እሸቴ በቀለ

ልደት አበበ