1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር የሙከራ አገልግሎት መጀመር

ሐሙስ፣ ጥር 21 2007

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር የሙከራ አገልግሎት ተጀምሯል ። ዋናው የሙከራ መርሃ ግብር የፊታችን እሁድ ጥሪ የተደረገላቸው ባለሥልጣናት በሚገኙበት በይፋ ይካሄዳል።

https://p.dw.com/p/1ET2q
ምስል DW/Y. Gebreegziabher

34 ኪሎሜትር ርዝመት ያለው የቀላል የባቡር አገልግሎት ከምሥራቅ በተልምዶ ሀያት ከሚባለዉ ጀምሮ እስከ ጦር ኃይሎች ሆስፒታ፣ ከሰሜን እስከ ቃሊቲ ዴፖ የሚዘልቀውን አካባቢ እንደሚሸፍን እና አብዛኛው የፕሮጀክቱ ስራም መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ገልጾዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር