የአዲሱ ጉንፋን ስርጭት21 ሐምሌ 2001ማክሰኞ፣ ሐምሌ 21 2001H1N1 ቫይረስ የሚያስከትለዉ የጉንፋን በሽታ በርካታ አገራትን ማዳረሱን የዓለም የጤና ድርጅት አስታዉቋል።https://p.dw.com/p/Iz1Mበአዉሮፕላን ማረፊያዎች የሚታየዉ የH1N1 ቫይረስ ጉንፋን ምልክትማስታወቂያ በአሜሪካና አዉሮጳ የተንሰራፋዉ ይህ የጉንፋን ወረርሽኝ እስያንም እያዳረሰ ነዉ። በአፍሪቃም በአንዳንድ አገራት ታይቷል። ሸዋዬ ለገሠ