የአዲሱ የኢትዮጵያ ምክር ቤት የመጀመሪያ ስብሰባ25 መስከረም 2003ማክሰኞ፣ መስከረም 25 2003በግንቦት 2002 ዓም በተካሄደው ብሔራዊ ገዥው የኢህአዲግ ፓርቲ 99.6 በመቶ መቀመጫ የያዘበት አዲሱ የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ከሰዓት በኃላ ዛሬ ስራውን ጀምሯል ።https://p.dw.com/p/PVVAምስል DWማስታወቂያ ምክር ቤቱ በመጀመሪያው ስብሰባው አፈጉባኤ እና የሀገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር መርጧል ። ስብሰባውን የተከታተለውን የአዲስ አበባውን ወኪላችንን ስለ ስብሰባው ሂደት ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ጠይቄው ነበር። ታደሰ እንግዳው ሂሩት መለሰ አርያም ተከሌ