የአይቮሪኮስት ዕጣ-ፈንታ ከባግቦ መያዝ በኋላ፣4 ሚያዝያ 2003ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 4 2003የቀድሞው የአይቮሪኮስት ፕሬዚዳንት ሎራ ባግቦ፣ ሥልጣናቸውን፣ በምርጫ ማሸነፋቸው ለተመሠከረላቸውና ዓለም አቀፍ ዕውቅና ላገኙት አላሳን ዋታራ እንዲያስረክቡhttps://p.dw.com/p/RHQbበምርጫ ብቻ ሳይሆን በመጨረሻ በጦር ኃይልም እርዳታ አግኝተው ድል ያደረጉትና ብዙ ፈተና የሚጠብቃቸው፤ አዲሱ የአይቮሪኮስት ፕሬዚዳንት አላሳን ዋታራ፣ምስል APማስታወቂያተደጋጋሚ ጥያቄ ይቀርብላቸው እንደነበረ የሚዘነጋ አይደለም ። ይሁንና ይኸው በዲፕሎማሲው መስክ የተደረገው ጥረት ሳይሣካ ቀርቶ፤ በሁለቱ ተቀናቃኞች መካከል ጦርነት መከፈቱ የሚታወስ ነው። ቤተ መንግሥት ውስጥ ፤ በትኅተ-ምድር መሽገው የነበሩት ሎራ ባግቦ፣ የሆነው ሆኖ ትናንት በፈረንሳይና በዋታራ ኅይሎች ተይዘው በቁጥጥር ሥር መዋላቸው የታወቀ ነው። ገበያው ንጉሤ ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ