1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአይስላንድ እሳተ ጎመራ እና የአዉሮጻን የአየር ጣብያዎች

ዓርብ፣ ሚያዝያ 8 2002

በኢስላንድ በፈነዳዉ እሳተ ጎመራ ሰበብ በበርካታ የአዉሮጻ አገራትን እና የእስካንዲኒቪያ አገሮችን የአመድ ጉም አልብሶአል። በተለይ በሰሜን አዉሮጻ ያሉ አገራት እና የእስካንዲኒቪያን አገሮች ያሉ የአዉሮፕላን ጣብያዎች፣ በረራዎችን አቃርጠዋል።

https://p.dw.com/p/MyR4
ምስል AP

በነዚህ አገራት ወደ ተለያዩ አገሮች አልያም ወደ የአገሮቻቸዉ ለመመለስ የተዘጋጁ በላይ ህዝቦች ሻንጣዎቻቸዉን ይዘዉ በነዚህ አገራት በሚገኙ አየር ጣብያዎች እንደሚገኙ ተነግሮአል። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይለሚካኤል ዘገባ አጠናክሮአል።

ይልማ ሃይለሚካኤል፣ አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ