1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአይሁዳዉያን ጭፍጨፋ መታሰቢያ በአዲስ አበባ

ሐሙስ፣ ጥር 19 2008

በጀርመን የናዚ መንግሥት ዘመን በይሁዲዎች ላይ በጅምላ የተካሄደው ጭፍጨፋ አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደ ስነ ስርዓት ዛሬ ተዘክሯል ።

https://p.dw.com/p/1HlJO
Äthiopien Holocaust Gedenktag UN Addis Abeba
ምስል DW/Getachew Tedla

[No title]


ሥርዓቱ በአፍሪቃ ኅብረት አዳራሽ የተከናወነ ሲሆን የተመድ ዋና ፀሐፊ ባን ጊ ሙን እለቱን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት ተደምጦ፤ ዝግጅቱ በጀርመንንና በእስራኤል አምባሳደሮች ንግግር ተጠናቆአል። ቦታዉ ላይ የነበረዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ