የአየር ንብረት ጉባኤ በአዲስ አበባ
ሐሙስ፣ መስከረም 10 2005ማስታወቂያ
የአፍሪቃ የአየር ንብረት ፖሊስ ማዕክል በእንግሊዘኛው ምህፃር ACPC ከኢትዮጵያ የውሃ ሃብት ሚኒስቴር ፣ ከአየር ትንበያ ባለሥልጣንና ከአፍሪቃ ህብረት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው በአየር ንብረት ላይ ያተኮረ ጉባኤ አዲስ አበባ ውስጥ ጀምረዋል ። ጉባኤው የኢትዮጵያ የአየር ንብረት ትንበያ የሚገኝበትን ደረጃ እንደሚገመግምና ከአየር ንብረት ጋር የተያያዙ መረጃዎችን በዘመናዊ መንገድ ለተጠቃሚው ማድረስ በሚቻልባቸው ስልቶች ላይ እንደሚመክርም የአዲስ አበባው ወኪላችን የጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዘገባ ያስረዳል ።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ