የአየር ንብረት ለውጥ ተመልካች ውይይት በኒው ዮርክ20 መስከረም 2008ሐሙስ፣ መስከረም 20 2008በኒው ዮርክ ከተከፈተው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን ሃገራት የተቃጠለ አየር ካርበን ዳይኦክሳይድ ልቀት መጠንን መቆጣጠር የሚችሉበትን መርሃግብር ያመላከተ ጉባዔ እየተካሄደ ነው።https://p.dw.com/p/1Gh2eምስል picture-alliance/AP/M. Meissnerማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የተቃጠለው አየር ልቀት የሚያስከትለው አደጋ ለአንድ ወገን ብቻ የሚተው ሳይሆን፣ ያደጉትን እና በመልማት ላይ ያሉን ሃገራት ሁሉ እኩል እንደሚመለከት የአስተናጋጇ ሃገር ዩኤስ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጆን ኬሪ ከ191 የተመድ አባል ሃገራት የተውጣጡ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች እና የልዑካን ቡድን ተወካዮች በተሳተፉበት አስረድተዋል። መክብብ ሸዋ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ