የአየር ብክለትና ቁጥጥር በኢትዮጵያ
ሐሙስ፣ ሚያዝያ 2 2006ማስታወቂያ
የሜትሮሎጂ ኤጀንሲ የጥናትና ምርምር ዳይሮክተሪት ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ግስላ ኤጀንሲው የዓየር ብክለቱ ሲመዘን ምን ያህል እንደሆነ ለመቆጣጠር፤ የሚያስችል መሣሪያ ገዝቶ የመረጃዎች ማሰባሰብና ትንተና በማካሄድ ላይ መሆኑን ለዶቼቬለ አስታውቀዋል ። ሃላፊው በተለይ በዋና ከተማይቱ በአዲስ አበባ የአየር ብክለት በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝም ወደፊት ዘገባ የማቅረብ እቅድ እንዳለውም ተናግረዋል ። ያነጋገራቸው የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ኂሩት መለሰ