1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአየርላንድ ህዝበ ዉሳኔ

ሰኞ፣ መስከረም 25 2002

አየርላንድ በብዙ ስጋት የተጠበቀዉን ህዝበ ዉሳኔ አካሂዳ የኅብረቱን አዲስ አካሄድ መቀበሏ የሰሞኑ የአዉሮጳ መልካም ዜና ነዉ።

https://p.dw.com/p/JySi
የአየርላንዱ ጠ/ሚኒስትርምስል AP

በአየርላንድ ህዝብ ዘንድ ብዙም ተወዳጅ እንዳልሆኑ የሚነገርባቸዉ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርያን ኮን ምናልባትም ራሳቸዉ ለሊዝበኑ ዉል ዳግም መዉደቅ ምክንያት ሊሆን ይችላሉም ተብሎ ተፈርቶ ነበር። በተቃራኒዉ ቅዳሜ ዕለት እሳቸዉ ይዘዉ የቀረቡት ዜና መላዉ የኅብረቱን አራማጆች ያስደሰተና እፎይም ያሰኘ ሆኗል።

ገበያዉ ንጉሤ/ሸዋዬ ለገሠ/

ተክሌ የኋላ