1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮፓ ፓርላማ ፕሬዝዳንት ምርጫ ፣ የሽብር ጥቃት ስጋት በጀርመን

ሐሙስ፣ ሐምሌ 9 2001

በዚህ ሳምንት ማክሰኞ ስራውን የጀመረው አዲሱ የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ፖላንዳዊውን Jerzy Buzek ን ፕሬዝዳንቱ አድርጎ መርጧል ። Jerzy Buzek ከአውሮፓ ህብረት ሶሶት ግዙፍ ተቋማት አንዱ የሆነውን የአውሮፓ ህብረት ፓርላማን በመምራት የመጀመሪያው የምስራቅ አውሮፓዊት አገር ዜጋ ናቸው ።

https://p.dw.com/p/Ir85
Jerzy Buzekምስል AP

በዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ፕሬዝዳንት ምርጫን እንመለከታለን ። የፊታችን መስከረም አጠቃላይ ምርጫ የምታካሂደው ጀርመን ምርጫውን አስታኮ ሊፈፀም ይችላል ተብሎ የተሰጋ የሽብር ጥቃትን ለመከላከል ከወዲሁ ተዘጋጅታለች ። የሀገሪቱ የፀጥታ ባለስልጣናት ጥቃቱን ለመመከት የነደፉትን ዕቅድ ተግባራዊ ለማድረግ እየተንቀሳቀሱ ነው ።

ሂሩtት መለሰ/ሸዋዬ ለገሠ